Up Coming Event

ከሰኞ ሚያዚያ 18/2013 ጀመሮ በሰሙነ ህማማት የሚኖሩን መርሐ ግብር እንደሚከተለው ይሆናል፦

1) ሰኞ ሚያዚያ 18/2013 ዓ.ም እስከ ረቡዕ ሚያዚያ 20/2013 ዓ.ም (4/26/2021 to 4/28/2021) ከ10፡00ኤም እስከ 2:00ፒም ቤተ ክርስቲያን ክፍት ይሆናል።
 

2) ለ ጸሎተ ሐሙስ ሚያዚያ 21/2013 ዓ.ም (4/29/2021) ከ10:00ኤም እስከ 3:00ፒም ቤተ ክርስቲያን ክፍት ይሆናል።


3) ለስቅለት በዓል አርብ ሚያዚያ 22/2013 ዓ.ም (4/30/2021) ከ10:00ኤም እስከ 5:00ፒም ቤተ ክርስቲያን ክፍት ይሆናል።

 
ከላይ በተጠቀሱት ዕለት እና ሰዓት በመገኘት ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰዎች ልጆች ሲል የደረሰበትን ህማማተ መስቀል በማሰብ ክበረከቱ ተሳታፊ ትሆኑ ዘንድ በአክብሮት እናሳስባለን! 

መልካም ሰሙነ ህማማት!