ዓመታዊ የጠቃላላ መንፈሳዊ ጉባኤ

በሰመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ! ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፣ በዐብይ ኃይል ወስልጣን፣ ዐሠሮ ለሰይጣን ፣ አግአዞ ለአዳም፣ ሰላም እምእይዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም፣ እንደሚታወቀው ሁሉ በየመንፈቀ ዓመቱ ስለ ቤተክርስቲያናችን ሁለንተናዊ እድገት እና የወደፊት የአገልግሎት ሁናቴ ሁሉም አባላት በተገኙበት የጋራ የሆነ ምክክር ይደረጋል ። ስለዚህ እሁድ ግንቦት 15/ 2013 ዓ.ም (Sunday May 23, 2021) ከቅዳሴ በኋላ 3:00ፒም ላይ በዙም […]