በሰመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ! ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፣ በዐብይ ኃይል ወስልጣን፣ ዐሠሮ ለሰይጣን ፣ አግአዞ ለአዳም፣ ሰላም እምእይዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም፣ እንደሚታወቀው ሁሉ በየመንፈቀ ዓመቱ ስለ ቤተክርስቲያናችን ሁለንተናዊ እድገት እና የወደፊት የአገልግሎት ሁናቴ ሁሉም አባላት በተገኙበት የጋራ የሆነ ምክክር ይደረጋል ። ስለዚህ እሁድ ግንቦት 15/ 2013 ዓ.ም (Sunday May 23, 2021) ከቅዳሴ በኋላ 3:00ፒም ላይ በዙም […]
teklhaymanot
ወላጆቻቸው ያወጡላቸው ስም ‹ፍሥሐ ጽዮን› ነው፡፡ በአንድ ወቅት ሕፃኑ ፍሥሐ ጽዮን ወደ ጫካ ለአደን ሔዱ፡፡ በዚያች ዕለት ጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተገልጦ ጸጋ መንፈስ ቅዱን አሳደረባቸው፡፡ ለሐዋርያዊ አገልግሎት ወንጌል ወዳልተዳረሰበት ቦታ እንደሚልካቸውም አስረዳቸው፡፡ ቅዱስ ሚካኤልም ከአውሬ አዳኝነት ሰውን ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ለመመለስ እንደ ተመረጡ፤ አጋንንትን የማውጣት፣ ተአምራትን የማድረግ ሥልጣን እንደ ተሰጣቸው፤ ስማቸውም ‹ተክለ ሃይማኖት› እንደሚባል፤ ትርጓሜውም ተክለ አብ፣ ተክለ ወልድ፣ ተክለ መንፈስ ቅዱስ ማለት እንደሆነ […]
defressd
According to traditional sources, paganism as well as Judaism were practiced side by side in Ethiopia before the introduction of Christianity. Both were the result of contact with Middle Eastern countries through commercial channels. It believed that at an early stage of Ethiopian history, the worship of the serpent was widespread and the
ethiopia

Ethiopian History

የአቡነ ተክለሃይማኖት በዓለ ዕረፍት